ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የፖል ፖግባ የሞናኮ ቆይታ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የፖል ፖግባ የሞናኮ ቆይታ ?
የፖል ፖግባ የሞናኮ ቆይታ ?

ፈረንሳዊው የሞናኮ ተጫዋች ፖል ፖግባ በክለቡ ያለው ቆይታ አጠራጣሪ መሆኑ የክለቡ ሀላፊ ገልፀዋል።

የሞናኮ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ቲያጎ ስኩሮ እንዳሉት “ በክለቡ ሊቆይም ሊለቅም ይችላል “ የሚል አስተያየትን ሰጥተዋል።

ጉዳዩን “ ውስብስብ “ ሲሉ የገለፁት ሀላፊው “ ባለፈው የውድድር አመት ፖግባ እንዳስብነው አልሆነልንም ፣ የጠበቅነው ሌላ ነበር “ ብለዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች