የፖርቹጋል እና ክሮሽያ ጨዋታ አየር ሁኔታ ?

የፖርቹጋል እና ክሮሽያ ጨዋታ አየር ሁኔታ ?
በሌሊቱ የፖርቹጋል እና ክሮሽያ ጨዋታ ወቅት ከፍተኛ ሙቀት ሊታይ እንደሚችል ተገልጿል።
ጨዋታው የሚደረግበት ካናዳ ቶሮንቶ ከተማ የከፍተኛ ሙቀት ማስጠንቀቂያ መስጠቷ ተገልጿል።
ጨዋታው ሲጀምር የሙቀት መጠኑ 41° ሊደርስ ይችላል የሚል ስጋት መኖሩ ተነግሯል።
ከፍተኛ ሙቀት ይኖራል በሚል መተንበዩን ተከትሎ በከተማዋ አደባባይ ጨዋታውን በስክሪን ለማሳየት የታቀደውን ዝግጅት ሰርዘዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe