ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዩናይትድ ምን ማስፈረም ይፈልጋል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዩናይትድ ምን ማስፈረም ይፈልጋል ?
ዩናይትድ ምን ማስፈረም ይፈልጋል ?

ማንችስተር ዩናይትድ ተጨማሪ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ለማስፈረም እያፈላለገ እንደሚገኝ ተገልጿል።

በተጨማሪም የግራ መስመር ቦታውን ማጠናከር እንደሚፈልግ ተዘግቧል።

የኒውካስል ዩናይትዱ ተመላላሽ ሌዊስ ሀል የክለቡ አንዱ ኢላማ መሆኑን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

ማንችስተር ዩናይትድ ለማስፈረም የሚያስበው ተጨዋቹ ክለቡን ለመቀላቀል ዝግጁ ከሆነ ብቻ መሆኑ ተዘግቧል።

በሌላ በኩል ማንችስተር ዩናይትድ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ያጋጠመው ጉዳት ከባድ የሚል ፍራቻ የላቸውም ተብሏል።

ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በውድድር አመቱ መጀመሪያ ዝግጁ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

ማትያስ ዴሊት ግን በቅርብ ወደሜዳ እንደማይመለስ ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች