ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዩናይትድ ሪከርድ ገቢ ማግኘቱን ገለፀ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዩናይትድ ሪከርድ ገቢ ማግኘቱን ገለፀ !
ዩናይትድ ሪከርድ ገቢ ማግኘቱን ገለፀ !

ማንችስተር ዩናይትድ በ 2025/26 የውድድር ዘመን በክለቡ ታሪክ ሪከርድ የሆነ ገቢ ማግኘቱን ይፋ አድርጓል።

ዩናይትድ ባለፈው አመት በአውሮፓ መድረክ ባይሳተፍም 677.6 ሚልዮን ፓውንድ ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል።

ክለቡ ባለፈው አመት አስመዝግቦ የነበረውን ሪከርድ ገቢ 666.5 ሚልዮን ፓውንድ አሻሽሏል።

የማንችስተር ዩናይትድ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኦማር ቤራዳ " በክለቡ ታሪክ ሪከርድ ገቢ በማስመዝገባችን ተደስተናል "ብለዋል።

“ ባለፉት ሁለት አመታት የሰራነው ስራ ተፅዕኖ ማሳየ ነው “ ያሉት ሀላፊው “ በትክክለኛው መንገድ ላይ እንደሆንን አረጋግጧል "ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች