ዩናይትድ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ዩናይትድ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! ማንችስተር ዩናይትድ አንድሬ ሳንቶስን ለማስፈረም ከቼልሲ ጋር ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል። ማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቹን አጠቃላይ 5️⃣0️⃣ ሚልዮን ፓውንድ በሚደርስ የዝውውር ሂሳብ ለማስፈረም ተስማምተዋል። ቼልሲ ከተጨዋቹ የወደፊት ሽያጭ 1️⃣0️⃣% ድርሻ እንደሚኖረው ዘ አትሌቲክ በዘገባው ጠቅሷል። ተጨዋቹ የህክምና ምርመራውን እንዲያደርግ ፍቃድ…


