ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዩናይትድ ተጨዋቾቹ ህመም ገጥሟቸዋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዩናይትድ ተጨዋቾቹ ህመም ገጥሟቸዋል !
ዩናይትድ ተጨዋቾቹ ህመም ገጥሟቸዋል !

ማንችስተር ዩናይትድ ነገ ከፒኤስጂ በሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ማቲውስ ኩንያ እና ሰነ ላመንስ አይሳተፉም።

ሁለቱ ተጨዋቾች ህመም እንዳጋጠማቸው እና በካሪንግተን እንደሚቆዩ ይፋ ተደርጓል።

ይሁን እንጂ በቀጣይ በአይርላንድ የቡድኑን የቅድመ ውድድር ዝግጅት እንደሚቀላቀሉ ተዘግቧል።

ማንችስተር ዩናይትድ ነገ 12:00 በስዊድን የቅድመ ውድድር የወዳጅነት ጨዋታውን ከፒኤስጂ ጋር ያደርጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች