ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዩናይትድ ዩሪ ቴሊማንስን ሊያስፈርም ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዩናይትድ ዩሪ ቴሊማንስን ሊያስፈርም ነው !
ዩናይትድ ዩሪ ቴሊማንስን ሊያስፈርም ነው ! ማንችስተር ዩናይትድ ቤልጂየማዊውን የአስቶን ቪላ አማካይ ዩሪ ቴሊማንስ ለማስፈረም መቃረባቸው ተነግሯል። ማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቹን ለማስፈረም እያደረገ የሚገኘው ንግግር ለስምምነት መቃረቡ ተሰምቷል። የ 29ዓመቱ አማካይ ዩሪ ቴሊማንስ ማንችስተር ዩናይትድን የመቀላቀል ፍላጎት እንዳለው ተነግሯል። ቀያዮቹ ሰይጣኖች ተጨዋቹ በአስቶን ቪላ ያለውን የ…

ተዛማጅ ታሪኮች