ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዩኤኢ ኢራናውያን ተጨዋቾችን አገደች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዩኤኢ ኢራናውያን ተጨዋቾችን አገደች !
ዩኤኢ ኢራናውያን ተጨዋቾችን አገደች !

ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ኢራናውያን እግርኳስ ተጨዋቾች በሀገሪቱ መጫወት እንዳይችሉ ማድረጓ ተገልጿል።

የሀገሪቱ ክለቦች ከዚህ በኋላ ኢራናዊ ተጨዋች እና አሰልጣኝ ማስመዝገብ እንደማይፈቀድላቸው ተነግሯል።

ይሁን እንጂ አሁን ኮንትራት ያላቸውን ማራዘም እንደሚችሉ የኢራኑ ፉትቦሊ ዘግቧል።

በሌላ በኩል የሁለቱ ሀገራት ክለቦች በአህጉራዊ ውድድር ከተገናኙ በሶስተኛ ሀገር ለማድረግ መታሰቡ ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች