ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ያማል በፍፃሜው የሚያወጣው የተደበቀ ውድ ሀብት አለው “ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ያማል በፍፃሜው የሚያወጣው የተደበቀ ውድ ሀብት አለው “ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ
“ ያማል በፍፃሜው የሚያወጣው የተደበቀ ውድ ሀብት አለው “ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ

የስፔን አሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ ላሚን ያማል በፍፃሜው የተደበቀ ብቃቱን እንደሚያሳይ ገልጸዋል።

አሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ ሲናገሩም “ ያማል ገና ያላሳየው የተደበቀ ውድ ሀብት እንዳለው አምናለሁ በፍፃሜው ያሳየዋል “ ብለዋል።

አክለውም “ አሁን የቀረው የፍፃሜ ጨዋታ ብቻ ስለሆነ ነገ እንደሚያሳይ ተስፋ አደርጋለሁ "ሲሉ ተደምጠዋል።

ስለ ተተቸው የአርጀንቲና አጨዋወት የተጠየቁት አሰልጣኙ “ እኔ ያንን ለማለት አልደፍርም የሚሰጡ አስተያየቶችንም አርጀንቲናንም አከብራለሁ ” ብለዋል።

“ ሁሉም የእግርኳስ መሳሪያውን መጠቀም ይችላል ራሱን ያሳየው ያሸንፋል ፤ እኛም ከእነሱ ተመሳሳይ የሆነ አጨዋወት አለን “ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች