ያማል ከቤልጂየም ወጣት ተከላካዮች ?

ያማል ከቤልጂየም ወጣት ተከላካዮች ?
የ 18ዓመቱ ላሚን ያማል ወደ ተከላካዮች ያለ ፍርሀት በመሮጥ በሚያደርገው እንቅስቃሴው ይታወቃል።
ላሚን ያማል በምሽቱ ጨዋታ በወጣቶች እየተገነባ ከሚገኘው የቤልጂየም የኋላ መስመር ጋር ይፋጠጣል።
የቤልጂየም የኋላ መስመር ከቨርቶንገን እና አልደርዌርልድ በኋላ በወጣት ተከላካዮች የተዋቀረ ነው።
እድሜያቸው በሃያዎቹ መጀመሪያ የሚገኘው ዴባስት ፣ ዊንተር እና ንጎይ ገና በጋራ እንዴት መፋለም እንዳለባቸው እየተለማመዱ ይገኛሉ።
የቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን በዚህ ውድድር ትልቁ ችግሩ የልምድ ማጣት ተደርጎም ይነሳል።
በአለም ዋንጫው ከቀሩ ምርጥ አጥቂዎች አንዱ የሆነው ላሚን ያማል የቤልጂየም ተከላካዮችን እንደሚፈትን ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe