“ ይሄ ለግብጽ እግርኳስ ጅማሮ ይሆናል ” ሳላህ

“ ይሄ ለግብጽ እግርኳስ ጅማሮ ይሆናል ” ሳላህ
“ ተሳትፎ በቂ አይደለም ”
በአለም ዋንጫው ጥሩ ውጤት ያስመዘገበው የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ወደ ሀገር ቤት ተመልሷል።
ብሔራዊ ቡድኑ ወደ ሀገር ቤት ሲመለስ ከሀገሪቱ ህዝብ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።
ለደጋፊዎቹ መልዕክት ያስተላለፈው የቡድኑ አምበል ሞሀመድ ሳላህ “ ከዚህ በኋላ አለም ዋንጫ ተሳትፎ ብቻ በቂ አይሆንም ” ብሏል።
“ ቅር እንዳላችሁ አውቃለሁ ” ያለው ሳላህ “ ነገርግን ይሄ ለግብፅ እግርኳስ አዲስ ጅማሮ እንዲሆን ለማድረግ የቻልኩትን አደርጋለሁ ” ሲል ቃል ገብቷል።
ከዚህ በኋላ “ አለም ዋንጫ ማለፍ እንዲሁም መሳተፍ በቂ አይደለም ይሄ ቡድን የእናንተን እምነት ማግኘት ይገባዋል ” ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe