ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ይሄ ቡድን ተስፋ አይቆርጥም ” ሊዮኔል ሜሲ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ይሄ ቡድን ተስፋ አይቆርጥም ” ሊዮኔል ሜሲ
“ ይሄ ቡድን ተስፋ አይቆርጥም ” ሊዮኔል ሜሲ

በምሽቱ ጨዋታ ኮከብ የነበረው ሊዮኔል ሜሲ ቡድኑ ውጤት ቀልብሶ ማሸነፉ ትልቅ ድል መሆኑን ተናግሯል።

ውጤቱን መለወጥ ቀላል አልነበረም ያለው ሜሲ “ ነገርግን ሁልጊዜ እንደምለው ይሄ ቡድን ተስፋ አይቆርጥም ” ብሏል።

አክሎም “ ቡድኑ ዛሬ ያደረገው ነገር አስደናቂ ነው ” ያለ ሲሆን “ ጉዟችን እንደሚቀጥል ተስፋ አደርጋለሁ ሲል ተደምጧል።

" በድጋሜ ብዙ ተሰቃይተናል ነገርግን አለም ዋንጫ ነው ሁሉም ጨዋታዎች ጥብቅ እና ከባድ ናቸው ስለዚህ በውጤቱ ደስተኛ ነኝ “ ሲል ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች