ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ይገምቱ ይሸለሙ❗️

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ይገምቱ ይሸለሙ❗️
ይገምቱ ይሸለሙ❗️

የስፔን እና አርጀንቲናን የፍፃሜ ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ቤተሰቦቻችን ቲክቫህ ስፖርት የሞባይል ካርድ ሽልማት ያበረክታል።

የካርድ ተሸላሚ የሚሆኑት ውጤቱን ቀድመው ገምተው በትክክል ያወቁ 8️⃣ የቤተሰባችን አባላቶች ናቸው።

የካርድ ሽልማቱ ምን ይመስላል

1ኛ. 1,000 ብር ካርድ
2ኛ. 300 ብር ካርድ
3ኛ. 200 ብር ካርድ

እንዲሁም ቀጣዩቹ 5️⃣ ትክክለኛ ገማቾች የ 100 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሆናሉ።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 4:00 ሰዓት ብቻ ነው።

🔴 ይነበብ

አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።

መልካም ዕድል❗️

@tikvahethsport    

ተዛማጅ ታሪኮች