“ ደስታዬን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል “

“ ደስታዬን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል “
ብራዚልን አሸናፊ ያደረገች ግብ በጭማሪ ደቂቃ ያስቆጠረው ጋብሬል ማርቲኔሊ ቡድኑን አሸናፊ በማድረጉ ደስተኛ መሆኑን ገልጿል።
“ በልቤ ያለውን ደስታ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል “ ያለው ማርቲኔሊ “ የግብ እድል እንደማገኝ አውቅ ነበር “ ሲል ከጨዋታው በኃላ ተናግሯል።
በብሔራዊ ቡድን በተለየ ሚና የታየው ማርቲኔሊ “ በአርሰናል ቤት ካለኝ ሚና ጋር የተለየ ነው ፣ ከ አንቾሎቲ ጋር አውርተናል። ቡድኑን አሸናፊ በማድረጌ ደስተኛ ነኝ “ ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe