ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዱዌ ወይስ ባርኮላ ማን ይጀምራል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዱዌ ወይስ ባርኮላ ማን ይጀምራል ?
ዱዌ ወይስ ባርኮላ ማን ይጀምራል ? የአሰልጣኝ ዲድዬ ዴሾ የፊት መስመር አራት ተመራጮች በውድድሩ አድናቆትን እየተቸራቸው ይገኛል። ሶስቱ የፊት መስመር ተጫዋቾች :- - ኪሊያን ምባፔ - ኦስማን ዴምቤሌ - ሜሼል ኦሊሴ በሁሉም የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች ላይ ተሰልፈው ግልጋሎት መስጠት ችለዋል። በማጥቃት የግራ ክፍሉ ላይ ዲድዬ ዴሾ ዴሴሬ ዱዌ እና ብራድሊ ባርኮላ እየቀያየሩ ሲጠቀሙ ታይቷል።…

ተዛማጅ ታሪኮች