ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዱዌ ወይስ ባርኮላ ማን ይጀምራል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዱዌ ወይስ ባርኮላ ማን ይጀምራል ?
ዱዌ ወይስ ባርኮላ ማን ይጀምራል ?

የአሰልጣኝ ዲድዬ ዴሾ የፊት መስመር አራት ተመራጮች በውድድሩ አድናቆትን እየተቸራቸው ይገኛል።

ሶስቱ የፊት መስመር ተጫዋቾች :-

- ኪሊያን ምባፔ
- ኦስማን ዴምቤሌ
- ሜሼል ኦሊሴ በሁሉም የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች ላይ ተሰልፈው ግልጋሎት መስጠት ችለዋል።

በማጥቃት የግራ ክፍሉ ላይ ዲድዬ ዴሾ ዴሴሬ ዱዌ እና ብራድሊ ባርኮላ እየቀያየሩ ሲጠቀሙ ታይቷል።

ዴሴሬ ዱዌ ( 3️⃣2️⃣0️⃣ ደቂቃ ) ከቡድን አጋሩ ብራድሊ ባርኮላ ( 2️⃣8️⃣2️⃣ ደቂቃ ) የተሻለ ደቂቃ በአለም ዋንጫው ተሰልፎ መጫወት ችሏል።

በርካታ የሀገሪቱ የመገናኛ ብዙሀን እንደዘገቡት አሰልጣኝ ዲድዬ ዴሾ ለምሽቱ ጨዋታ ብራድሊ ባርኮላን መምረጣቸውን ዘግበዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች