ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ዳኛው ግማሽ ፍፃሜ የመዳኘት አቅም አለው? “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ዳኛው ግማሽ ፍፃሜ የመዳኘት አቅም አለው? “
“ ዳኛው ግማሽ ፍፃሜ የመዳኘት አቅም አለው? “

አሰልጣኝ ዲድዬ ዴሾ በስፔን ከደረሰባቸው ሽንፈት በኃላ የዕለቱ ዳኛ ላይ ያላቸውን ቅሬታ አሰምተዋል።

“ ተጫዋቾቼ አዝነዋል “ ያሉት አሰልጣኙ “ ጥያቄ እጠይቃለሁ ጥያቄውን ግን እኔ አልመልስም ፣ ይህ ዳኛ የአለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜን የመምራት አቅም አለው?“ ሲሉ ቅሬታቸውን በጥያቄ አሰምተዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች