ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዴብሮይን ወደ ቋሟ አሰላለፍ ተመልሷል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዴብሮይን ወደ ቋሟ አሰላለፍ ተመልሷል !
ዴብሮይን ወደ ቋሟ አሰላለፍ ተመልሷል !

ቤልጅዬም ኮከቧን ኬቨን ዴብሮይን ለምሽቱ ወሳኝ መርሐ ግብር ወደ ቋሚ አሰላለፉ መልሳለች።

ኬቨን ዴብሮይን በጥሎ ማለፉ ቤልጅዬም 4ለ1 አሜሪካን ስታሸነፍ በተጠባባቂ ወንበር ላይ ነበር።

የመሐል ሜዳ ክፍላቸው በጉዳት የሳሳባቸው አሰልጣኝ ሩዲ ጋርሽያ ኬቨን ዴብሮይንን ወደ ቋሚ አሰላለፉ መመለሳቸው የሚያስገርም አይደለም።

ኬቨን ዴብሮይን ይህ የአለም ዋንጫ ለሀገሩ የሚያደርገው የመጨረሻው ውድድር እንደሚሆን ይጠበቃል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች