ዴቪድ አላባ አዲስ ክለብ ሊቀለቃል ነው !

ዴቪድ አላባ አዲስ ክለብ ሊቀለቃል ነው !
ኦስትሪያዊው የኋላ መስመር ተጨዋች ዴቪድ አላባ በዚህ ክረምት ከሪያል ማድሪድ ጋር መለያየቱ ይታወቃል።
ዴቪድ አላባ አሁን ላይ የጣልያን ሴርያውን ክለብ ዩዲኔዜ ለመቀላቀል ከጫፍ መድረሱ ተገልጿል።
ዩዲኔዜ ተጫዋቹን በነፃ ዝውውር ለማስፈረም በቃል ደረጃ መስማማታቸውን ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe