ዴክላን ራይስ ለቅጣት ተቃርቧል !

ዴክላን ራይስ ለቅጣት ተቃርቧል !
የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን የመሐል ሜዳ ተሰላፊ ዴክላን ራይስ ለአንድ ጨዋታ ቅጣት ተቃርቧል።
ዴክላን ራይስ ዛሬ የማስጠንቀቂያ ካርድ የሚመለከት ከሆነ በቀጣት ቀጣይ ጨዋታ ያመልጠዋል።
በአለም ዋንጫው የምድብ ጨዋታ ሁለት ቢጫ ካርድ የሚመለከት ተጨዋች አንድ ጨዋታ ይቀጣል።
ራይስ ከእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች የቅጣት ስጋት ያለበት ብቸኛው ተጨዋች ነው።
ዴክላን ራይስ እንግሊዝ ከጋና አቻ በተለያየችበት ጨዋታ የማስጠንቀቂያ ካርድ መመልከቱ አይዘነጋም።
በዛሬው ጨዋታ ራይስ ቢጫ ካርድ ሳይመለከት ከወጣ የተመዘገበበት ሪከርድ የሚሰረዝ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe