“ ዴ ላ ፉንቴ ውሉን ያራዝማል ” ራፋኤል ሉዛን የስፔን እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ራፋኤል ሉዛን አሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ ውላቸውን እንደሚያራዝሙ ገልጸዋል።

“ ዴ ላ ፉንቴ ውሉን ያራዝማል ” ራፋኤል ሉዛን የስፔን እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ራፋኤል ሉዛን አሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ ውላቸውን እንደሚያራዝሙ ገልጸዋል። “ የአለም ምርጡ አሰልጣኝ አለን “ ያሉት ፕሬዝዳንቱ “ ያስመዘገበው ስኬት ለቆይታው ማረጋገጫ ነው “ ብለዋል። አክለውም " እሱን ለተወሰኑ አመታት ከእኛ ጋር ለማቆየት ስራዎች እየተጠናቀቁ ነው “ ሲሉ ገልጸዋል። አሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ…


