ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ድላችን ተገቢ ነው “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ድላችን ተገቢ ነው “
“ ድላችን ተገቢ ነው “

የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሞሀመድ ኦሀቢ ቡድኑ ያስመዘበገው ድል ሙሉ ለሙሉ የሚገባውን እንደሆነ ገልፀዋል።

“ ድሉ ተገቢ ነው “ ሲሉ ሲናገሩም “ ጨዋታውን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረን እንደነበረ አምናለሁ “ ሲሉ ከጨዋታው በኃላ ተናግረዋል።

ብልጫ መውሰዳቸው የገለፁት አሰልጣኙ “ ጨዋታውን ተቆጣጥረን 70% የኳስ ብልጫ ነበረን ፣ በ 30% የኳስ ቁጥጥር በጨዋታ በልጠውናል ብዬ አላስብም “ ሲሉ ገልፀዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች