ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ድልድሉን አላይም ብስክሌት አሽከረክራለሁ ” ሉዊስ ኤንሪኬ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ድልድሉን አላይም ብስክሌት አሽከረክራለሁ ” ሉዊስ ኤንሪኬ
“ ድልድሉን አላይም ብስክሌት አሽከረክራለሁ ” ሉዊስ ኤንሪኬ

የፒኤስጂው አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ የምሽቱን የሻምፒዮንስ ሊግ ምድብ ድልድል እንደማይከታተሉ ገልጸዋል።

" በቦታው ሉዊስ ካምፖስ ይገኛል ስለዚህ በአስተማማኝ እጅል ላይ ነን “ ሲሉ ሉዊስ ኤንሪኬ ተናግረዋል።

አክለውም " እኔ ብስክሌት እያሽከረከርኩ ዘና እላለሁ ወደ ቤት ስገባ አየዋለሁ ፤ ካለፈው አመት የከፋ ሊሆን አይችልም “ ብለዋል።

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ድልድል ዛሬ ምሽት 1:00 ሰዓት በፈረንሳይ ሞናኮ ይካሄዳል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች