ዶናልድ ትራምፕ የአሸናፊ ግምቱን ለማን ሰጡ ?

ዶናልድ ትራምፕ የአሸናፊ ግምቱን ለማን ሰጡ ?
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፍፃሜውን ሜሲ ይሸነፋል ብለው መገመት እንደሚከብዳቸው ተናግረዋል።
ስለ ጨዋታ ግምታቸው የተጠየቁት ትራምፕ “ አንዱን ሀገር ማለት አልፈልግም ነገርግን ከሜሲ በተቃራኒ መገመት ከባድ ነው ” ብለዋል።
“ ሜሲ በእንግሊዝ ጨዋታ ኳስ አመቻችቶ ሲያቀብል አይቼዋለሁ የተዋጣለት ነበር “ የሚሉት ትራምፕ “ እሱ አስደናቂ ተጨዋች ነው ” ሲሉ ገልጸዋል።
አያይዘውም “ ሊዮኔል ሜሲ ታላቅ ተጨዋች ነው ፣ ክርስቲያኖ ሮናልዶም እንደዛው ታላቅ ተጨዋች ነው ” ብለዋል።
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፍፃሜ ጨዋታው የሚገኙ ሲሆን ዋንጫውን ለአሸናፊው እንደሚሰጡ ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe