ጀማል ሙሲያላ የግል ልምምድ ሰርቷል !

ጀማል ሙሲያላ የግል ልምምድ ሰርቷል !
የባየር ሙኒኩ አማካይ ጀማል ሙሲያላ በዛሬው ዕለት የግል ልምምድ ሰርቶ ማጠናቀቁ ተገልጿል።
ጀማል ሙሲያላ በቅርቡ ሜዳ ላይ በተደጋጋሚ ራስን ያለመቆጠር ችግር ገጥሞት እንደነበር የሚታወስ ነው።
ሙሲያላ በቅርቡ ቀስ በቀስ ወደ ቡድኑ ተቀላቅሎ ልምምድ ይሰራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተዘግቧል።
ተጨዋቹ ያጋጠመው ህመም ከእግርኳስ የማያርቀው እና ሊታከም የሚችል እንደሆነ መዘገቡ አይዘነጋም።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe