ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ጀርመን እና ፖርቹጋል አሸንፈዋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ጀርመን እና ፖርቹጋል አሸንፈዋል !
ጀርመን እና ፖርቹጋል አሸንፈዋል !

በኔሽንስ ሊግ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ሰርቢያን በቨርትዝ እና ቢሾፍ ግቦች 2ለ0 አሸንፏል።

አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ በብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝነት የመጀመሪያ ድላቸውን አሳክተዋል።

በምድቡ ሌላ ጨዋታ ግሪክ እና ኔዘርላንድ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።

በሌላ መርሐ ግብር ፖርቹጋል ዴንማርክን 4ለ2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችላለች።

የፖርቹጋልን የድል ግቦች ፊሊክስ ፣ ካንሴሎ ፣ ራሞስ እና ቪቲንሀ አስቆጥረዋል።

ለዴንማርክ ዳምስጋርድ እና ሆይሉንድ ከመረብ አሳርፈዋል።

ፖርቹጋል ሶስቱንም ጨዋታዎች በማሸነፍ በዘጠኝ ነጥብ ምድቡን እየመራች ትገኛለች።

ዌልስ በበኩሏ ኖርዌይን 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች