ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ጃሬል ኳንሳህ ለጨዋታው ይደርሳል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ጃሬል ኳንሳህ ለጨዋታው ይደርሳል !
ጃሬል ኳንሳህ ለጨዋታው ይደርሳል !

የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን የቀኝ መስመር ተሰላፊ ጃሬል ኳንሳህ ለሜክሲኮ ጨዋታ ዝግጁ መሆኑ ተገልጿል።

በሌላ በኩል ሪስ ጄምስ ለጨዋታው መድረሱ እንደሚገመገም አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል አሳውቀዋል።

ሁለቱ ተጨዋቾች በጉዳት ምክንያት ቡድኑ ከዲሞክራቲክ ኮንጎ በነበረው ጨዋታ ላይ አለመሳተፋቸው አይዘነጋም።

ኳንሳህ በክለቡ የመሐል ተከላካይ ቢሆንም አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል የቀኝ መስመር ቦታ እየተጠቀሙበት ይገኛል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች