ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ጄደን ሳንቾ ወደ ኳታር ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ጄደን ሳንቾ ወደ ኳታር ?
ጄደን ሳንቾ ወደ ኳታር ?

የኳታሩ ክለብ አል ረያን እንግሊዛዊውን ተጨዋች ጄደን ሳንቾ ለማስፈረም ጥያቄ ማቅረቡ ተገልጿል።

ክለቡ ጄደን ሳንቾን አሳምኖ ለማስፈረም ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ተነግሯል።

ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ከተለያየ ወዲህ ያለ ክለብ የሚገኘው ጄደን ሳንቾ ወደ ኳታር ሊያመራ ይችላል ተብሏል።

በውሰት በተለያዩ ክለቦች ተዘዋውሮ የተጫወተው ጄደን ሳንቾ አሁን ላይ ቀጣይ መዳረሻውን እያፈላለገ ይገኛል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች