ጆዜ ሞሪንሆ ዘጋቢ ፊልም ተሰራላቸው !

ጆዜ ሞሪንሆ ዘጋቢ ፊልም ተሰራላቸው !
የሪያል ማድሪድ ዋና አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ የአሰልጣኝነት ህይወታቸውን ጉዞ የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም መሰራቱ ይፋ ሆኗል።
ኔትፍሊክስ ዘጋቢ ፊልሙን በሶስት ክፍሎች አሰናድቶ መጨረሱን ሲያሳውቅ ለተመልካቾቹ ነሐሴ 5/2018 ዓ.ም ለእይታ እንደሚያበቃ ገልጿል።
ጆዜ ሞሪንሆ ስለዘጋቢ ፊልማቸው ሲናገሩም “ ምንም ዋንጫ ያለሸነፍ ሰው ጋር ዘጋቢ ፊልም አይሰራም “ ብለዋል።
“
“ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ
@tikvahethsport @kidusyoftahe

እ.ኤ.አ ከ 2003 እስከ 2022 ዋንጫ ሳሸንፍ ነበር ፣ ለዚህም ነው ዘጋቢ ፊልሜን ለመስራት የፈለገችሁት
“ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ
@tikvahethsport @kidusyoftahe