ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ጉማሬሽ አርሰናልን መቀላቀል እንደሚፈልግ አሳወቀ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ጉማሬሽ አርሰናልን መቀላቀል እንደሚፈልግ አሳወቀ !
ጉማሬሽ አርሰናልን መቀላቀል እንደሚፈልግ አሳወቀ ! ብራዚላዊው ተጨዋች ብሩኖ ጉማሬሽ ኒውካስል ዩናይትድን ለመልቀቅ ጥያቄ ማቅረቡን ዘ አትሌቲክ አስነበበ። ተጨዋቹ ኒውካስልን ለቆ የሰሜን ለንደኑን ክለብ አርሰናል መቀላቀል እንደሚፈልግ ማሳወቁ ተሰምቷል። አርሰናል ለተጫዋቹ እስከ 6️⃣0️⃣ ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ ለማቅረብ ዝግጁ መሆኑ ተገልጿል። ይሁን እንጂ በሁለቱ ክለቦች መካከል እስካሁን…

ተዛማጅ ታሪኮች