ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ጋብሬል አስደናቂ ተከላካይ ነው ” ሀላንድ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ጋብሬል አስደናቂ ተከላካይ ነው ” ሀላንድ
“ ጋብሬል አስደናቂ ተከላካይ ነው ” ሀላንድ

ኖርዊያዊው የፊት መስመር አጥቂ ኤርሊንግ ሀላንድ ለጋብሬል ማግሀሌስ ያለውን አድናቆት ገልጿል።

“ እሱ አስደናቂ ተጨዋች ነው ” ያለው ሀላንድ ፕሪሚየር ሊጉን አሸንፏል ሁሉም ክብር ይገባዋል ብሏል።

“ ነገርግን ብራዚል ማርኪንሆስ እና አሊሰን ቤከር አይነት ባለ ልምድ የኋላ መስመር መያዟን መዘንጋት የለብንም ” ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

ሀላንድ አክሎም “ ሙሉ የብራዚል ብሔራዊ ቡድን ጠንካራ ነው የኋላ መስመሩ ጥብቅ ነው ” ሲል ገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች