ግራኒት ዣካ ከብሔራዊ ቡድኑ ታገደ !

ግራኒት ዣካ ከብሔራዊ ቡድኑ ታገደ ! የስዊዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን አምበል ግራኒት ዣካ የህግ ምርመራ እየተካሄደበት እንደሚገኝ ተገልጿል። ግራኒት ዣካ አስፈላጊውን ክትባት ሳያደርግ በሀሰት የኮቪድ ሰርተፍኬት ወስዷል በሚል ተጠርጥሯል። በዚህም ምክንያት ግራኒት ዣካ እና የህክምና ባለሙያው ላይ ምርመራ እየተካሄደ እንደሚገኝ ተገልጿል። የግራኒት ዣካ ጥፋት እስከ አምስት አመታት ለእስር ሊዳርገው…


