ግራኒት ዣካ ከ ሊዮኔል ሜሲ !

ግራኒት ዣካ ከ ሊዮኔል ሜሲ !
ከ 1️⃣2️⃣ዓመታት በፊት በሳኦ ፖሎ የ 27ዓመቱ ሊዮኔል ሜሲ በብራዚሉ የአለም ዋንጫ ከስዊዘርላንድ ጋር በነበረው መርሐ ግብር አርጀንቲናን ሩብ ፍፃሜ እንድትገባ ቀጥተኛ የጎል ተሳትፎ አድርጎ ነበር።
አሁን የ 39ዓመቱ ሜሲ ከስዊዘርላንድ ጋር በድጋሚ ይገናኛል ፣ ስዊዘርላንድ ከ 1️⃣2️⃣ዓመት በፊት ከነበረው ስብስብ ግራኒት ዣካ እና ሪካርዶ ሮድሪጌዝ ብቻ ከቡድኑ ጋር ይዛለች።
ከጨዋታው አስቀድሞ ስለ መርሐ ግብሩ የተጠየቀው ግራኒት ዣካ :-
@tikvahethsport @kidusyoftahe

“ ሜሲን መጋፈጥ ? እሱን ለ 9️⃣0️⃣ ወይም1️⃣2️⃣0️⃣ ደቂቃዎች መቆጣጠር እንደምንችል አላውቅም። ለእኔ እና ለሁሉም ሰው በእሱ ዘመን መጫወት ትልቅ ክብር ነው ብዬ አስባለሁ “
@tikvahethsport @kidusyoftahe