ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ግብፅ አስራ ስድስቱን ተቀላቀለች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ግብፅ አስራ ስድስቱን ተቀላቀለች !
ግብፅ አስራ ስድስቱን ተቀላቀለች !

በአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ግብፅ አውስትራሊያን በመለያ ምት 4ለ2 በማሸነፍ አስራ ስድስቱን ተቀላቅላለች።

ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች በመደበኛው የጨዋታ ክፍለጊዜ 1ለ1 ተለያይተው ነበር።

ፈርዖኖቹ በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ዋንጫው ጥሎ ማለፍ ተቀላቅለዋል።

ግብፅ ሞሮኮን በመከተል አስራ ስድስቱን የተቀላቀለች ሁለተኛዋ የአፍሪካ ሀገር ሆናለች።

ግብፅ በጥሎ ማለፉ የአርጀንቲና እና ኬፕ ቨርዴን አሸናፊ የምትገጥም ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች