ግብፅ የጎል ስጋት ልትሆን ትችላለች ?

ግብፅ የጎል ስጋት ልትሆን ትችላለች ?
የወቅቱ የአለም ዋንጫ አሸናፊ አርጀንቲና የጨዋታው አሸናፊነት ቅድመ ግምት ተሰጥቷት ወደ ሜዳ ትገባለች።
አርጀንቲና ድንቅ የሚባል ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘውን ኮከቧ ሊዮኔል ሜሲ በስብስቧ ይዛለች።
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በጥሎ ማለፍ የምትወዳደረው ግብፅ በጨዋታው አርጀንቲናን ልትፈትን ትችላለች።
ፈርዖኖቹ በዚህ አለም ዋንጫ ውድድር በአራት ጨዋታዎች 6️⃣ ጎሎችን ማስቆጠር ችለዋል።
ቁጥሩ ግብፅ ከዚህ በፊት ባደረገችው ሶስት የአለም ዋንጫ ውድድር በድምሩ ካስቆጠረችው ጎል የበለጠ ሆኗል።
ግብፅ ከዚህ በፊት በ 1934 ፣ 1990 እና 2018 አለም ዋንጫ በድምሩ 5️⃣ ጎል ነበር ያስቆጠረችው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe