ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ግብ ጠባቂያቸው አድናቆት ይገባዋል ” ሀሪ ኬን

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ግብ ጠባቂያቸው አድናቆት ይገባዋል ” ሀሪ ኬን
“ ግብ ጠባቂያቸው አድናቆት ይገባዋል ” ሀሪ ኬን

የእንግሊዝን ወሳኝ የድል ጎሎች አስቆጥሮ የጨዋታው ኮከብ የተባለው ሀሪ ኬን የ ዲሞክራቲክ ኮንጎን ግብ ጠባቂ አድንቋል።

ከጨዋታው በኋላ " ግብ ጠባቂው አድናቆት ይገባዋል " ያለው ኬን “ እሱ የማይታመኑ ሙከራዎችን አድኗል “ ብሏል።

አክሎም “ እኛ በአለም ዋንጫ በከፍተኛ ሁኔታ ያጠቃንበት ጨዋታ ነበር ግብ ጠባቂው ግን ድንቅ ነው “ ሲል ተናግሯል።

ድሉን “ አስደሳች ድል " ሲል የገለፀው ኬን
“ ቀጣይ ከሜክሲኮ ከባድ ጨዋታ አለብን “ ሲል ቡድኑ እንዲዘጋጅ አሳስቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች