ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ጣልያንን ማን ሊረከብ ይችላል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ጣልያንን ማን ሊረከብ ይችላል ?
ጣልያንን ማን ሊረከብ ይችላል ? የጣልያን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ እና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲን ለመሾም አነጋግሮ ነበር። ይሁን እንጂ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ከጣልያን የቀረበላቸውን ስራ ውድቅ ማድረጋቸው ተገልጿል። አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በግላቸው ምክንያት የእረፍት ጊዜ እንደሚፈልጉ አሳውቀዋል። በሌላ በኩል አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በብራዚል ብሔራዊ ቡድን ለመቀጠል መወሰናቸው…

ተዛማጅ ታሪኮች