“ ጥራት ያላቸው ተጨዋቾች ቡድኑን እንዲቀላቀሉ እንፈልጋለን ” ቫን ዳይክ

የሊቨርፑሉ አምበል ቨርጅል ቫን ዳይክ ክለቡ ጥራት ያላቸው ተጨዋቾች እንዲያስፈርም ጠይቋል።
“ ተጨማሪ ጥራት ያላቸው ተጨዋቾች ቡድኑን እንዲቀላቀሉ ሁሉም ሰው ይፈልጋል ” ሲል ቫን ዳይክ ተናግሯል።
አክሎም “ ክለቡ እና ቦርዱ ትክክለኛውን ውሳኔ እንደሚወስኑ አምናለሁ ምን እንደሚያደርጉ እናያለን ” ብለዋል።
“ ነገርግን ምንም ቢፈጥር እኛ ሊቨርፑሎች ነን ሁልጊዜም ያለንን ሁሉም መስጠት አለብን ” ሲል ተናግሯል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe