“ ጨዋታችን አቻ ሊያልቅ ይችላል ” ኦስትሪያ

“ ጨዋታችን አቻ ሊያልቅ ይችላል ” ኦስትሪያ
ጥሎ ማለፉን የመቀላቀል እድል ያላቸው አልጄሪያ እና ኦስትሪያ ዛሬ ሌሊት እርስ በርስ ይጫወታሉ።
ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች አቻ ከተለያዩ ተያይዘው ወደ ጥሎ ማለፉ ያቀናሉ።
የሚሸናነፉ ከሆነ አንዳቸው ከአለም ዋንጫው ውጪ ሆነው ሌላ ምርጥ ሶስተኛ ቡድን ያልፋል።
ስለጨዋታው አስተያየታቸውን የሰጡት የኦስትሪያ እግርኳስ ማህበር ሀላፊ “ ጨዋታው አቻ ያልቃል ” ብለዋል።
“ የሁለቱም ሀገራት ደረጃ ተመሳሳይ ነው ስለዚህ ጨዋታው አቻ ሊጠናቀቅ ይችላል “ ሲሉ ገልጸዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe