ጨዋታው ምን ሊመስል ይችላል ?

ጨዋታው ምን ሊመስል ይችላል ?
የስፔን ብሔራዊ ቡድን በተለመደው ኳስ ተቆጣጥሮ የመጫወት ባህሪው ይጫወታል ተብሎ ይጠበቃል።
ስፔን በቀኝ የፊት መስመር ቦታ ኮከቧ ላሚን ያማልን ተጠቅማ ፖርቹጋልን ለማጥቃት ትሞክራለች።
ፔድሪ እና ሮድሪ የጨዋታውን መልክ በመቆጣጠር ረገድ ሚናቸውን የመወጣት ሀላፊነት ይወስዳሉ።
ፖርቹጋል በበኩሏ በመሀል ሜዳው ባሏት ጥሩ አማካዮች የበላይነት ወስዳ ምላሽ ለመስጠት ትሞክራለች።
በመሀል ሜዳው ጇ ኔቬስ እና ቪቲንሀ ከ ፔድሪ እና ሮድሪ ከፍተኛ ፉክክር ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።
እንዲሁም ፖርቹጋል በሽግግር በፍጥነት ስፔንን ለማጥቃት ጥረት ታደርጋለች።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሚያገኛቸውን ኳሶች ወደ ግብነት ለመቀየር ሲጠባበቅ ፔድሮ ኔቶ ያለውን ፍጥነት ይጠቀማል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe