ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ፈረንሳይን ማሸነፍ እንችላለን ” ዮኬሬሽ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ፈረንሳይን ማሸነፍ እንችላለን ” ዮኬሬሽ
“ ፈረንሳይን ማሸነፍ እንችላለን ” ዮኬሬሽ

“ ሳሊባን ለመግጠም ጎጉቻለሁ ”

የስዊድን ብሔራዊ ቡድን አጥቂ ቪክቶር ዮኬሬሽ ቡድናቸው በጥሎ ማለፉ ፈረንሳይን ማሸነፍ እንደሚችል ገልጿል።

በጨዋታው “ በጥሩ አቋማችን ላይ መሆን አለብን ” ያለው ዮኬሬሽ “ በመከላከል እና ማጥቃት ረገድ ውጤታማ መሆን አለብን "ብሏል።

አክሎም “ ምናልባት አነስተኛ ግምት ተሰጥቶን ይሆናል ነገርግን አሁንም በራሳችን እናምናለን “ ሲል ተደምጧል።

ስለ ክለብ ቡድን አጋሩ ሳሊባ ያነሳው ዮኬሬሽ “ ሳሊባን ለማየት እና ከእሱ በተቃራኒ ለመጫወት ጓጉቻለሁ “ ብሏል።

“ በዚህ ውድድር ጨዋታዎች ማሸነፍ እንደምንችል እና ከምርጥ ቡድኖች ጋር ጥሩ መጫወት እንደምንችል አሳይተናል “ ዮኬሬሽ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች