ፈረንሳይ በርካታ የፖሊስ አባላት ታሰማራለች !

ፈረንሳይ በርካታ የፖሊስ አባላት ታሰማራለች !
በነገው የፈረንሳይ እና ስፔን ጨዋታ ወቅት በፓሪስ በርካታ የፖሊስ እና ፀጥታ አካላት ሊሰማሩ መሆኑ ተገልጿል።
በፓሪስ ከተማ 7,000 የፖሊስ አባላት እንደሚሰፍሩ ነው የተዘገበው።
በጨዋታው ወቅት አጠቃላይ በፈረንሳይ 70,000 የፖሊስ አባላት እንደሚሰማሩ የፈረንሳይ መገናኛ ብዙሃን አስነብበዋል።
ከጨዋታው በኋላ በፈረንሳይ ስርዓት አልበኝነት ሊኖር ይችላል የሚል ስጋት እንዳለ ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe