“ ፈረንሳይ አታስፈራንም ” ዳኒ ኦልሞ

“ ፈረንሳይ አታስፈራንም ” ዳኒ ኦልሞ
“ የአለም ምርጡን ተጨዋች ያማልን ይዘናል ” ኒኮ ዊሊያምስ
የስፔን ብሔራዊ ቡድን አማካይ ዳኒ ኦልሞ ቡድናቸው ለቀጣይ ተጋጣሚያቸው ፈረንሳይ ፍራቻ እንደማይሰማው ተናግሯል።
“ ፈረንሳይ አታስፈራንም ” የሚለው ዳኒ ኦልሞ “ እኛ ምርጡ ቡድን እንደሆንን በጣም እርግጠኛ ነኝ ”ብሏል።
“ ፈረንሳይ ጥሩ የአለም ዋንጫ እያሳለፈች ነው ነገርግን እኛም እንደዚሁ ጥሩ ላይ ነን “ ሲል ዳኒ ኦልሞ ተናግሯል።
ፈረንሳይ የተሻለ የሆነችበት ትንሽ ነገሮች በጨዋታው ለውጥ እንደማያመጡ ዳኒ ኦልሞ ተናግሯል።
ኒኮ ዊሊያምስ በበኩሉ “ ምባፔ ታላቅ ተጨዋች ነው ነገርግን እኛም የአለም ምርጡን ተጨዋች ላሚን ያማልን ይዘናል ” ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe