ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ፈረንሳይ ከእኛ በላይ አትቀመጥም ” ላሚን ያማል

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ፈረንሳይ ከእኛ በላይ አትቀመጥም ” ላሚን ያማል
“ ፈረንሳይ ከእኛ በላይ አትቀመጥም ” ላሚን ያማል

ስፔናዊው ተጨዋች ላሚን ያማል አለም ዋንጫውን " ያሸንፋል " ተብሎ ቅድሚያ የሚሰጠው ቡድን የለም ሲል ተናግሯል።

“ አለም ዋንጫውን ያሸንፋል የምትለው ቡድን የለም “ ያለው ያማል “ ደፍረህ ሊሸነፍ አይችልም የምትልለት ቡድን የለም “ ብሏል።

ፈረንሳይ ከስፔን የተሻለች ስለመሆኗ የተጠየቀው ያማል “ በፍጹም “ ሲል የተከራከረ ሲሆን “ ከእኛ የተሻሉ ሊሆኑ አይችሉም ” ሲል ተደምጧል።

“ ወቅታዊ ውጤት እና የምድብ ጨዋታ ለውጥ አያመጣም ” የሚለው ያማል ለዚህ “ ጀርመን ምስክር ነች “ ብሏል።

@tikvahethsport          @YisakAH

ተዛማጅ ታሪኮች