ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ፈረንሳይ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀለች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ፈረንሳይ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀለች !
ፈረንሳይ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀለች !

በ አለም ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ፈረንሳይ ሞሮኮን 2ለ0 በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች።

ፈረንሳይ የማሸነፊያ ግቦችን ከኪሊያን ምባፔ እና ኡስማን ዴምቤሌ አግኝታለች።

ፈረንሳይ በተከታታይ በሶስት የ አለም ዋንጫ ውድድሮች የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚ መሆን ችላለች።

የሞሮኮን ከውድድሩ መሰናበት ተከትሎ የአፍሪካ ሀገራት የ ዘንድሮ የ አለም ዋንጫ ጉዞ አብቅቷል።

የምባፔን ፍፁም ቅጣት ምት ያዳነው ያሲን ቦኑ በአለም ዋንጫ ታሪክ ብዙ ፍፁም ቅጣት ምት ( 4️⃣ ) የማዳኑን ሪከርድ ተጋርቷል።

ኪሊያን ምባፔ በውድድሩ 8️⃣ኛ ጎሉን በማስቆጠር ከሜሲ ጋር የኮከብ ግብ አግቢነቱን ደረጃ መምራት ጀምሯል።

ፈረንሳይ በግማሽ ፍፃሜው የስፔን እና ቤልጂየምን አሸናፊ በቴክሳስ ዳላስ ስታዲየም ትገጥማለች።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች