ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ፈርናንዴዝ ካርድ ይገባው ነበር “ ጋሪ ኔቭል

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ፈርናንዴዝ ካርድ ይገባው ነበር “ ጋሪ ኔቭል
“ ፈርናንዴዝ ካርድ ይገባው ነበር “ ጋሪ ኔቭል

በስካይ ስፖርት ተንታኝነት እየሰራ የሚገኘው ጋሪ ኔቭል ብሩኖ ፈርናንዴዝ ካርድ ማየት ነበረበት ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።

“ ፈርናንዴዝ ምንም ካርድ አለማየቱ በጣም አስገርሞኛል " ሲል ጋሪ ኔቭል ተናግሯል።

በሌላ በኩል ፊል ፎደን የተመለከተውን ቀይ ካርድ ቫር ተመልክቶ ማፅደቁን ሊጉ አሳውቋል።

ቫር ፊል ፎደን ሁለተኛ እንቅስቃሴ ማድረጉን በመግለፅ ትክክለኛ ቀይ ካርድ ነው ሲል ፈርዷል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች