ፊዮሬንቲና ለዩናይትድ ጥያቄ አቀረበ !

ፊዮሬንቲና ለዩናይትድ ጥያቄ አቀረበ !
የጣልያኑ ክለብ ፊዮሬንቲና ጆሽዋ ዚርኪዜን ለማስፈረም ለማንችስተር ዩናይትድ ጥያቄ አቅርቧል።
ፊዮረንቲና በአሁኑ ሰዓት ተጫዋቹን ለማስፈረም የሚያደርጉት ንግግር የተሻለ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገልጿል።
ፊዮሬንቲና ተጫዋቹን የመግዛት አማራጭ ባካተተ የ 5 ሚልዮን ዩሮ የክፍያ ውሰት ውል እንደሚያስፈርም ተዘግቧል።
ጆሽዋ ዚርኪዜ ክለቡን ከለቀቀ ማንችስተር ዩናይትድ አጥቂ እንደሚያስፈረም በነገር ላይ ይገኛል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe