ፊፋ መግለጫ ላይ የሚገኙ ደጋፊዎችን ክፍያ ጠየቀ !

ፊፋ መግለጫ ላይ የሚገኙ ደጋፊዎችን ክፍያ ጠየቀ !
ፊፋ ከአለም ዋንጫ ፍፃሜ በፊት በሚኖረው ጋዜጣዊ መግለጫ የሚገኙ ደጋፊዎችን ክፍያ መጠየቁ ተነገረ።
የትኬት ዋጋው ለአዋቂዎች 60 እንዲሁም ለልጆች 26 ፓውንድ መሆኑ ተገልጿል።
በተጨማሪም ከሪዮ ፈርዲናንድ ጋር ፎቶ ለመነሳት 126 ፓውንድ እንደተጠየቀ ዴይሊ ሜል ዘግቧል።
ሪዮ ፈርዲናንድ በፊፋ የአለም ዋንጫውን ምድብ ድልድል እንዲመራ ተቀጥሮ እንደነበር ይታወሳል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe