ፊፋ ሪከርድ የሆነ ከፍተኛ ገቢ ሊያገኝ ነው !

ፊፋ ሪከርድ የሆነ ከፍተኛ ገቢ ሊያገኝ ነው !
ፊፋ ከ 2026 ዓለም ዋንጫ ውድድር በታሪክ ከፍተኛ የሆነ ገቢ ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል።
የ ዓለም እግርኳስ የበላይ ፊፋ ከውድድሩ 12 ቢልዮን ዩሮ ያገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ ማርካ ዘግቧል።
ፊፋ ከ 2022 ኳታር አለም ዋንጫ 6.6 ቢልዮን እንዲሁም ከ 2018 ሩስያ አለም ዋንጫ 5.6 ቢልዮን ነበር ያገኘው።
ለአለም ዋንጫው ተሳታፊ ሀገራት የሚሰጠው አጠቃላይ ሽልማት 640 ሚልዮን ዩሮ መሆኑ ተነግሯል።
የዋንጫው አሸናፊ ብሔራዊ ቡድን 4️⃣4️⃣ ሚልዮን ዩሮ ያገኛል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe