ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ፊፋ ተቃውሞ ባደረጉት ላይ ቅጣት ሊጥል ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ፊፋ ተቃውሞ ባደረጉት ላይ ቅጣት ሊጥል ነው !
ፊፋ ተቃውሞ ባደረጉት ላይ ቅጣት ሊጥል ነው !

ፊፋ በአለም ዋንጫው ላይ በተጫዋቾች እና አሰልጣኞች ላይ ቅጣት ሊጥል እንደሆነ ተዘግቧል።

ከአለም ዋንጫው መጠናቀቅ በኃላ ቅጣቱ ተፈፃሚ ሲሆን ተገቢ አስተያየት ባልሰጡ የቡድን አባላት ላይ ቅጣቱ ተፈፃሚ ይሆናል ተብሏል።

በውድድሩ የጨዋታ ዳኞች ከፍተኛ ትችዝ ሲሰነዘርባቸው :-

- የእንግሊዝ አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል
- የስዊዘርላንድ ተከላካይ አካንጂ
- የግብፅ አሰልጣኝ ሆሳም ሀሰን ቅሬታቸውን በይፋ ካሰሙት መካከል ይገኙበታል።

ፊፋ ከአለም ዋንጫው መጠናቀቅ በኃላ ከዳኞች በሚቀርቡለት ሪፖርት ተመርኩዞ ቅጣቱን ተግባራዊ የሚያደርግ ይሆናል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች